Ethio Tribune

Plural News and Analysis on Ethiopia and HOA

 • RSS google news

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS Capital

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS Unknown Feed

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS Unknown Feed

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS Walta

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS DireTube Video

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • Enter your email address to receive notifications of new posts

  Join 481 other followers

 • Meta

 • Articles

 • ምስለ መለስ፡ የማንነቱ ገፅታ

  ምስለ መለስ፡ የማንነቱ ገፅታ

 • Live streaming

 • ETV live streaming
 • RSS Sudan Tribune

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS East Africa News

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS BBC News

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS Aljazeera

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS Climate Change News

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS Technology News

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • Archives

 • Flickr Photos: Ethiopia

የብርሃኑ ነጋ ሚስጥራዊ ንግግር (በፅሑፍ – እንደወረደ)

Posted by Ethio Tribune on July 25, 2013

(አቢይ ጨልቀባ ወርቁ)

የ‹ግንቦት 7› ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ከባዕዳን ስለተቀበሉት ገንዘብ፣ የኢሳት ድርሻ እና ተያያዥ ጉዳዮች ለድርጅታቸው አመራሮች ገለፃ የሰጡበት ሚስጥራዊ ስብሰባዎች ሁለት የድምጽ ቅጂ ከጥቂት ሳምንታት በፊት አፈትልኮ ወጥቶ መሰራጨቱ ይታወሳል፡፡Berhanu Nega - Chairman of Ginbot 7 party

በድምጽ ቅጂዎቹ ላይ ያለውን የብርሀኑን ንግግር በፅሑፍ በመገልበጥ እንደሚከተለዉ አቀርበዋለሁ፡፡

———

የመጀመሪያው የድምጽ ቅጂ

አራት ሆነን ሄደናል፡፡ አንድ ሙሉ ቀን የፈጀ ዉይይት አድርገናል፡፡ ዋናዉ ሰዉየ አልመጡም: ከሳቸዉ ቀጥሎ ያለው ሰዉ ነዉ [የመጣው] እና ባለፈዉ ጊዜ የወጣዉ ዝርዝር አጀንዳ ላይ ከሞላ ጎደል በሁሉም ላይ ነዉ የሄድንባቸዉ፡፡

ከዚህ በፊት በነበረን ስምምነት እና ባቀረብነዉ በጀት መሠረት ስድስተኛዉ ወሩ ስለደረሰ፣ የሚቀጥለዉን tranche (ዙር  ክፍያ) አንድ አምስት መቶ ሺ ነበር፡፡ እሱ እንዲሰጠን ጠይቀን በሱ ላይ ስምምነት ተደርሳል፡፡

ከዛ ዉስጥ ሁለት መቶ [ሺህ] በደህንትት እና መከላከያ ለሚሠራዉ ሥራ ነዉ፡፡ እሱ እዛዉ በዱባይ በኩል የሚሰጥ ነዉ፡፡

ሌላዉ ሁለት መቶ [ሺህ] ለኢሳት(ESAT) ሥራዎች የሚዉል ነዉ፡፡

አንድ መቶ [ሺህ] ግን በሀገር ዉስጥ በሰላማዊ መንገድ ለሚሰራዉ እና ለዲፕሎማሲያዊ ስራዎች በሚል ነዉ የቀረበዉ በጀት፡፡ በዛ መሰረት አምስት መቶ [ሺህ] ተፈቅዷል፡፡

You know, “thank you ምናምን” ሲሏቸዉ ነበር ለዚህ ለሰጡት  እነ ዳዊት፤  ”no no ይህ thank you የሚያስፈልገዉ አይደለም ይህ ለራሳችን ብለን ነዉ የምንሰራዉ” [አሉን]፡፡

ከዛ ሶስት መቶ [ሺህ] ዉስጥ 150 [ሺህ] እዛዉ እናንተ ጋር ለንደን እና ሌላ 150 [ሺህ] እዚህ እንዲሰጥ ነዉ የተስማማነዉ፡፡ That should be available soon.

Everything went very smoothly and very very positive.

በዲፕሎማሲውም በኩል ስለለምንሰራቸዉ ስራዎች በተወሰነ ደረጃ ተነጋግረናል፡፡ በአዉሮፓ እ በአሜሪካ በተወሰነ ደረጃ coordinate ለማድረግ፡፡

በተለይም ደግሞ directly(በቀጥታ) በስቴት ዲፓርትመንት (በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር) በኩል ልናረግ የምንችለዉ ነገር የለም፡፡ but we are working በኮንግረስ (የአሜሪካ ፓርላማ) በኩል እና በአንዳንድ በቲንክ ታንኮች ግሩፕ በኩል ሰዎችን attract ለማድረግ concerted effort (የተቀናጀ ጥረት) ጀምረናል፡፡

እንግዲህ ያ ዉጤት ያመጣል ብለን የምናስበዉ፤ if there is a significant voice against የኢትዮጵያ መንግስት በኮንግረስ ውስጥ እና በቲንክ ታንኮቹ ውስጥ [ከተፈጠረ]….እንደዛ እንደዛ ዓይነት doubt እና serious questions (ጥርጣሬና ጥያቄ) [ከተፈጠረ ነው]፡፡

so towards that end…….ኮንግረሱ በሚመለከት ኖቶቻችን compare እያደረግን እና እነኚህ ቲንክ ታንኮችን ምናምኖችን approach እያደረግን effectively ከሰራን through time እንትን ማግኘት እንችላለን፡፡ at least sufficient questions እና doubts እንዲቀመጥ ማድረግ እንችላለን፡፡

በሌላ front የጀመርነዉ ስራ ነበር ከነሱ የማስታወቅያ ሰዉ ጋር፡፡ ከዚህ በፊት ሪፖርት አድርጌላችሁ ነበር አንድ ትራንስፎርመር  ከነሙሉዉ እንትኑ build ማድረግ፡፡ እና አቅጣጫዉ completely  ኢትዮጵያ ላይ focus እንዲያደርግ አድርጎ powerful የሆነ እንትን dedicate ሁኖ መስራት ይቻላል የሚለዉ:: መጀመርያ አዲስ ለመፈለግ ዉድ ሁኖ ነበር፣ አሁን ተገኝታል::

ወደዛ ለመሄድ የተዘጋጁ 7 ሰዎች ከደቡብ አፍሪካ ነበሩ፡፡ by yesterday it was finished የነሱ፡፡ ሌላ ሶስት ሰዎች አሉ፡፡ ሁለት ከደቡብ ሱዳን እና አንድ ከኬንያ የሚሄዱ፡፡ የነሱ ነገር ዛሬ ተነጋግረን ጨርሰናል፡፡ የነሱም ነገር ያልቃል፡፡ so እነሱ በሙሉ ሲገቡ አንድ ሙሉ ጋንታ የሚሆን የመጀመርያዉ ዙር እንትን ማድረግ የሚችል አባል ይኖራል፡፡

እሱን ቶሎ ብሎ ማስጀመር ከዛ በኋላ ከዉስጥ የሚወጡትን ሰዎችን ጨምሮ ወደ ፊት የመሄድ ስራ ነዉ፡፡

so በነሱ በኩል whatever necessary ይህን strong የሆነ foundation ያለዉ የኛ ነገር መመስረቱ ላይ ስምምነት አለ፡፡

ይሄ እዛ ዉስጥ ያሉት የማሰባሰብ ነገር ብታምኑም ባታምኑም የግንቦት ሰባት ህዝባዊ የሚለዉ ስም አንቀበልም ብለዉ እኛ ከዉይይቱ ወጥተናል፡፡ ይህን ነገር አንቀበልም የሚሉት እንደተጠበቀዉ የአርበኞች ግንባር እና ይህ የአማራዉ ድርጅት የሚባለዉ ነዉ፡፡ ግን እዛ ያለዉ ይህን handle የሚያደርገዉ የኤርትራ እንትን ግንቦት ሰባት እዚህ agreement ውስጥ ስለሌለ እዛ መግባት እንፈልጋለን የሚሉ አዉነተኛ እና ትክክል እስከ ሆነ ድረስ የመግባት መብታቸዉ የተጠበቀ ነዉ ብለዋል፡፡so ከዛ በኩል አንድ ሌላ issue ተፈጥረዋል፡፡

—————

የሁለተኛው ድምጽ ቅጂ

በነሱ በኩል ያለዉ view እንደገለፁሉን the remaining each and every political ድርጅት እዛ የሚንቀሳቀሱ strength and weakness assessment ጋር ተነጋግረን እና we arrived at a series of conclusion. And based on those conclustions እንዴት ወደ ፊት እንደምንሄድ directions አስቀምጠን ነዉ የተለያየ ነዉ፡፡

በግንቦት 7 በተመለከተ የሚየደረገዉ እንቅስቃሴ በሚመለከት እንደ በፊቱ የሚደረገዉ ዝም ብሎ all type of small groups እንትና እያደረጉ መቀጠል ምንም ዉጤት የማያመጣ መሆኑ ስምምነት አለ፡፡ እያንዳንዳቸዉ በዝርዝር ከተመለከትን ብሃላ based on our assessment እና የነሱ assessment:-

both ኦብነግ እና ኦነግ ለጊዜዉ ተዋቸዉ፡፡በዚህ በኩል ጠንከር ያለ እንቅስቃሴ በደንብ ስንጀመር then ዉይይት ማድረግ ይቻላል፡፡ so far as እነሱን concerned the only two group that matters ይህን effectively ለማድረግ ሁለት ናቸዉ ብሎ ያምናሉ፡፡ ይህም ደምሒትና እኛን ነዉ የሚያምኑት፡፡

ደምሒት strength አለዉ፡፡ ወታደራዊ strength አለዉ፡፡ እናንተም ፓለቲካዊ strength አለቹ፡፡ እናንተ የራሳቹ capacity በተሎ ብሎ build ማድረግ ነዉ፡፡ ግን በናንተና በደምሒት በኩል ስምምነት ከተደረሰና እና መግባባት ካለ ሌሊቹ will fall into line. They are not that important የሚል ነዉ፡፡

so do not even think about them. Specially ስለ አርበኞች ግንባር፡፡ የትም የሚሄዱ አይደሉም እነሱ፡፡ ሌሎች የጋምቤላ፣የቤንሻንጉል እና የሚባሉት they will eventually come because ያለ ደምሒት ምንም capacity ያለቸዉ አይደሉም፡፡

So lets concentrate on. አንደኛዉ የcapacity follow የሚደረግበት ሲሆን ሁለተኛዉ እናንተና ደምሒት በጋራ ሁናቹ መንቀሳቀስ የምንችል እና እነዚህ ሁኔታ build ማድረግ so be the priority የሚለዉ ተስማምተናል፡፡

በአንፃሩም እኛ እየሄድንበት ያለዉ አካሄድ አስረድተናል፡፡ and there is full agreement እና ይህን ለማድረግ በምናደርገዉ እንቅስቃሴ ቶሎ ብሎ Quick የሆነ response እንዲሰጠን እና ትብብር እንዲደረግልን፡፡ በዛ በኩል ምንም ጥያቄ የለዉም፡፡ we will give you what ever is necessary እና within our capacity.

አዲሱ ሁኔታ ይህ የአማራ ድርጅት ተብሎ የተቋቋመዉ ዉስጥ ያሉት ወደ 21 የሚሆኑ የነሱ ተጋዳዮች ተሰብስበዉ ተፈራርመዉ እናም ከፊት ግንቦት 7 ብለን የመጣነዉ there fore አማራ ዉስጥ ያሉት አመራሮች ለመመራት እና እና ወደ ፊት መሄድ አንችልም፡፡ ወደ ግንቦት 7 እንትን ለማድረግ ፍቀዱልን የሚል ጥያቄዎች ወደ ኤርትራኖች እዛ ምድር ላሉት የነሱ እንትናን ጠይቀዋል፡፡

so እነሱ ተገደዉ accept ድርጅቱን የማይመሩ፡፡ ይህ ድርጅት as ድርጅት function አድርጎ አንድ ነገር ያመጣል የሚል ነገር የለዉም፡፡ this ለቻ ብቻ አይደለም ለኤርትራኖች it is true. They are just there. ለሱሙ ብቻ they are there.

ከነሱ ላይ አንድ እና ሁለት የምንባባለዉ ነገር የለም፡፡ እዚህ ዉስጥ ገብተዉ ለመስራት ፍቃደኘነት እንትን ካለ ግን resist የሚያደርጉት እነሱ ናቸዉ፡፡

እነሱ ናቸዉ problem እየፈጠሩ ያሉት፡፡ any time እንደዚህ ተባብሮ የመስራት ነገር ሲመጣ ሁሉ ጊዜ ልንዋጥ፣እንትል ልንሆን ነዉ በሚል ፍራቻ እንትን እያደረጉት ያሉት እነሱ ናቸዉ፡፡ So let them do what ever they do and lets us do what ever we do. እነሱ እንደዚህ ናቸዉ ፣አይረብም የሚል ነገር ዉስጥ አንገባም፡፡

But our media ከአሁን ቡሃላ including ኢሳት የሌላቸዉ ነገር እያወጣ የሚናገረዉ ነገር ያቆማል፡፡ ከዛ በተግባር የሚያሳዩት እና እንትን የሚሉት ካለ ያድርጉ፡፡ አለበለዝያ ሰዉ ሁሉ fooled መሆን ከፈለገ lets them continue to do. What are we going to do?

**********

The writer Abiy Chelkeba Worku is a blogger in this blog. He is a lecturer of law at Ambo

University

and can be reached at chewabiy@gmail.com

You can listen to Berhanu Nega leaked audio: tape one(here) and tape two here.

(source: danielberhane.com)

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s