Ethio Tribune

Plural News and Analysis on Ethiopia and HOA

 • RSS google news

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS Capital

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS Unknown Feed

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS Unknown Feed

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS Walta

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS DireTube Video

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • Enter your email address to receive notifications of new posts

  Join 481 other followers

 • Meta

 • Articles

 • ምስለ መለስ፡ የማንነቱ ገፅታ

  ምስለ መለስ፡ የማንነቱ ገፅታ

 • Live streaming

 • ETV live streaming
 • RSS Sudan Tribune

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS East Africa News

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS BBC News

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS Aljazeera

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS Climate Change News

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • RSS Technology News

  • An error has occurred; the feed is probably down. Try again later.
 • Archives

 • Flickr Photos: Ethiopia

እስክንድር ነጋ የናዚ ጭፍጨፋ ደግፏል መባሉን ተከትሎ IFEX በጉዳዩ ብዙም ጣልቃ አልገባም አለ

Posted by Ethio Tribune on June 29, 2013

es

አለም አቀፉ የነጻነት ሃሳብን የመግለጽ ተሟጋች ተቋም ኢትዮጵያዊውን እስክንድር ነጋን ልሞግትለት አልፈልግም አለ። ምክንያቱም ሲፒጄ የተባለው የጋዜጠኞች ተሟጋች ድርጅት የግለሰቡን ጉዳይ አሳች በሆነ መንገድ አቅርቦልኛል ሲል ድጋፍ ከመስጠት አሻፈረኝ አለ።

ተቋሙ የኮሚቴ ስብሰባ ያደረገ ሲሆን አቶ እስክንድር ጋዜጠኛ እና ብሎገር መሆን አለመሆኑን ወይም የፓርቲ ፖለቲካ ውስጥ መዘፈቁን ማረጋገጥ አልተቻለም ካለ በኋላ ብሎገር/አምደኛ ቢሆንም ይህ ጉዳይ በማህበራዊ ድረገጽ ቡድን ብቻ ይታይ ብሏል።

መቀመጫውን ካናዳ ያደረገው ይህ ቡድን ሲፒጄ ዋሽቶኛል ሲል በይፋ ገልጿል።

ይህንን ተከትሎም በአሜሪካ ነዋሪ የሆኑትን እና የኢትዮጵያ ነጻ ጋዜጠኞች ማህበር ሊቀመንበር የሆኑትን አቶ ክፍሌ ሙላቱን አባሯል።

km

ከዚህም በተጨማሪ ታስቦ የነበረውን ”እስክንድር ነጋ ይፈታ” የሚል ዘመቻ ከማድረግ እንደሚቆጠብም አሳውቋል።

አቶ እስክንድር ሳት ብሎ ይሁን ዘረኛ ሆኖ ግልጽ ሊባል በማይችል ሁኔታ የናዚ ጭፍጨፋን እና በወቅቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አይሁዶች የተገደሉበትን ይህን የዘር ማጥፋት አሞካሽቶ በመጻፉ እና በተደጋጋሚ ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ጽሁፎች ማሳተሙ ያሳሰበው በሚመስል ሁኔታ ዓለም ዓቀፉ ተቋም በጉዳዩ ላይ እጄን አላስገባም ብሏል።

እስክንድር የትግራይ ተወላጆችን ያነጣጠረ አሉታዊ መረጃዎችንም ሲያሰራጭ እንደነበረ አንድ ስማቸው እንዳይጠቀስ ያሉ ግለሰብ ገልጸዋል።

ግለሰቡ ሲያብራሩ ”እንደ ጋዜጠኛ አደንቀዋለሁ። ሆኖም የአንድን ፓርቲ አቋም ሲይዝ እና እሱ ከደገፈው ፓርቲ መስመር ዉጭ መገኘትን እንደ መንፈቅ ሲወስደው የቆየ ግንኙነታችን ሻክሯል። ይህም የሆነበት ምክንያት የግል አቋሜን እንደ ጠላትነት ይወስድብኝ ስለነበረ እና ያገለኝም ስለጀመረ ነበር” ብለዋል።

የቀድሞ የጋዜጠኝነት ሙያ ፕሮፌሰር እና በአኑ ሰዓት አክቲቪስት የሆኑት ኢትዮጵያዊው ምሁርም የሚከተለውን ተናግረዋል።

”የሃገራችን የጋዜጠኝነት ሙያ ገና በማደግ ላይ ያለ ነው። ስለዚህ ለተለያዩ ስህተቶች የተጋለጠ ነው። ኢትዮጵያውያኑን ለምሳሌ ብንወስድ ጋዜጠኞቻችን ኢትዮጵያም ውስጥ ኖሩ ውጭ ሃገር የሚያመሳስላቸው ነገር አለ። ሃገር ውስጥ ያለው ጫና ስላለ ነው ለመንግስ የሚያደላው ስትል ውጭ ሃገር ያለው ምንም ጉልህ ጭና በሌለበት ገለልተኛ መረጃ እንደማስተላለፍ ወይ ለተቃዋሞዎች አሊያም ከተቃዋሚዎች ቆንጥሮ ለአንደኛው ወገን ያደላ መረጃ ያስተላልፋል። ይሄ ሙያዊ ክሽፈት ነው።” ካሉ በኋላ፤

ስለ እስክንድር ተጠይቀውም ”እስክንድር ለፓርቲ ባያዘምም ደህና ጋዜጠኛ ይወጣው ነበር” ብለዋል።

(source: woliata.com)

One Response to “እስክንድር ነጋ የናዚ ጭፍጨፋ ደግፏል መባሉን ተከትሎ IFEX በጉዳዩ ብዙም ጣልቃ አልገባም አለ”

 1. shibtam said

  ከዚህ በፊት አስክንድር መንግስትን ለመጣል ነበር የሚሰራው የሚመስለኝ /መንግስትን በተቃውሞው መጣሉን ተቀብየው ነበር መንገዱ ትክክል ባይሆንም / በትግራይ ህዝብ ላይ እንደ ናዚ አይነት ጭፍጨፋ ለማካሄድ እውነት እየሰራ ከነበረ ግና በጣም አእምሮው ትክክል አልነበረም ፡፡ የፍርዱ ሂደት የራሱ ጉዳይ ሆኖ እንደ ህዝብ ግን ኣንዳንድ ጋዜጠኞች በተለይ ኢሳትና የኢሳት ዘመዶች መንግስትን መጣል ሌላ የትግራይ ህዝብ ላይ በዘር ጥላቻ መርጨት ሌላ ፡፡ እስክንድርና የኢሳት ሌሎች በዚህ የተጨማለቀ የዘር ጥላቻ ላይ የተሳተፋችሁ ጋዜጠኞች ባይ ነገ ለሁላችሁም ማጣፊያው እንዳያጥራችሁ ፡፡ ምነዋ ያገራችን የግል ጋዜጠኞች፣ተቋማቱ /አዲስ አድማስ፣ሰንደቅ፣ኢትዮ ቻናል ፣ሪፖርተርና ሌሎችም / ይህንን ዜና « እስክንድር ነጋ የናዚ ጭፍጨፋ ደግፏል መባሉን ተከትሎ IFEX በጉዳዩ ብዙም ጣልቃ አልገባም አለ » የሚለውን ትኩስ ዜና አልዘገቡት ፡፡ እናንተ አሳፋሪዎችና ሞያችሁን በዘር ጥላቻ የታወራችሁ አገሪቱ ያንድ ብሄር ይመስላችኋል ትክክል አይደለም ፡፡ ኢትዮጵያ ሲታወስ አክሱምና ላሊበላን ሳይካተት ሊሆን አይችልም ፡፡ በጊዜ ሂደት ለሚመጣው ችግር ግና እናንተ እንዳሰባችሁበት እኛም እንዘጋጅበታለን …

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: